Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

oromnet.com.Entertainment.Amharic.Ya_Girgida_Xiqsoch

View detailed information for Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች — ratings, download counts, screenshots, pricing and developer details. See integrated SDKs and related technical data.

Total installs
90.7K(90,761)
Rating
5.0(1 reviews)
Released
March 18, 2016
Last updated
September 29, 2025
Category
Lifestyle
Developer
OromNet Software and Application Development
Developer details
Name
OromNet Software and Application Development
E-mail
oromnetplc@gmail.com
Website
unknown
Country
Ethiopia
Address
unknown
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Header - AppWisp.com

Screenshots

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Screenshot 1 - AppWisp.com
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Screenshot 2 - AppWisp.com
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Screenshot 3 - AppWisp.com
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Screenshot 4 - AppWisp.com

Description

የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች

ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው፡፡ ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡

የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡

Once downloaded it works Offline.
Please rate our app in the Google Play store.

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia