የህግ ቃላት መፍቻ

me.chilot.cassationglossary

View detailed information for የህግ ቃላት መፍቻ — ratings, download counts, screenshots, pricing and developer details. See integrated SDKs and related technical data.

Total installs
30.1K(30,154)
Rating
4.2
Released
September 27, 2019
Last updated
September 27, 2019
Category
Books & Reference
Developer
Abrham Yohanes
Developer details
Name
Abrham Yohanes
E-mail
abrham@chilot.me
Website
unknown
Country
Ethiopia
Address
Haramaya University P.o.box 138 Haramaya Oromia Regional State Ethiopia
Android SDKs
የህግ ቃላት መፍቻ Header - AppWisp.com

Screenshots

የህግ ቃላት መፍቻ Screenshot 1 - AppWisp.com
የህግ ቃላት መፍቻ Screenshot 2 - AppWisp.com
የህግ ቃላት መፍቻ Screenshot 3 - AppWisp.com
የህግ ቃላት መፍቻ Screenshot 4 - AppWisp.com

Description

ፈታኝ በሆነው ህግን የመተርጎም ስራ ውስጥ የቃላትንና ሐረጋትን ትክክለኛ ይዘት መወሰን እና የህግ ዕውቀት የሌለው ሰው በሚገባው ቀላልና አጭር አገላለጽ ትርጓሜያቸውን ማስቀመጥ ትልቁን ቦታ ይይዛል፡፡ ለህግ ቃላት በቀላሉ የሚገባ ፍቺ ካልተበጀ በስተቀር ህግ አዋቂውና የህግ ዕውቀት በሌለው የህብረተሰብ ክፍል መካከል መግባባት፣ መደማመጥ አይኖርም፡፡
በግሌ ከለቀምኳቸው ከቅፅ 1 እስከ 19 ድረስ በታተሙት የሰበር ውሳኔዎች (በከፊልም ባልታተሙት) ውስጥ የሚገኙ የህግ ቃላት ፍቺዎች መካከል የከፊሎቹ በዚህ መጽሐፍ በፊደል ቅደም ተከተል ተጠናቅሮ ቀርቧል፡፡ ሁሉም ቃላት በመደበኛ መዝገበ ቃላት እንደምናገኘው ዓይነት ትርጓሜ አልያዙም፡፡ ስለሆነም ከአገባብ በመነሳት ለፍቺ እንዲያመቹ ተደርገው ተሰካክተዋል፡፡ የተወሰኑ ቃላት ደግሞ ህግ አውጭው ትርጓሜያቸውን የወሰናቸው ሆኖም ግን በችሎቱ ተጨማሪ ማብራሪያ የዳበሩ ናቸው፡፡ የእያንዳንዱ የቃላትና ሐረጋት ማብራሪያ የተወሰደው ሙሉ በሙሉ ከሰበር ችሎት ውሳኔዎች ላይ ነው፡፡