Birhan Study

com.ethio.newcurriculum.books

View detailed information for Birhan Study — ratings, download counts, screenshots, pricing and developer details. See integrated SDKs and related technical data.

Total installs
21.2K(21,299)
Rating
0.0
Released
October 8, 2023
Last updated
January 1, 1970
Category
Education
Developer
Huda soft
Developer details
Name
Huda soft
E-mail
hudasofts@gmail.com
Website
unknown
Country
United States
Address
unknown
Android SDKs
  • No items.
Birhan Study Header - AppWisp.com

Screenshots

Birhan Study Screenshot 1 - AppWisp.com
Birhan Study Screenshot 2 - AppWisp.com
Birhan Study Screenshot 3 - AppWisp.com
Birhan Study Screenshot 4 - AppWisp.com

Description

ለእይታ ሳቢ ሆኖ የተሰራው ብርሀን ስተዲ አፕ የትምህርት ህይወትዎን ከሚጠብቁት በላይ ለማሻሻል እና ከፍተኛ ውጤት ለማስመሰገብ እጅግ የተለዩ እና ብዛት ያላቸውን features ይዞ ከተፍ ብሏል። ከነዚህም መካከል

• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ለእያንዳንዱ ምእራፍ የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎች ከመልስ እና በቂ ማብራሪያ ጋር
• የተለያዩ ዪኒቨርሲቲ የሚድ እና ፋይናል ጥያቄዎች ከመልስ እና በቂ ማብራሪያ ጋር
• Module ላይ የፈለጉትን ቦታ Highlight, Underline, strikethrough , squiggle መድረጊያ
• ለእያንዳንዱ ምእራፍ በአማርኛ የተተረጎመ ሰፋ ያለ note እንዲሁም module የተከተለ ልዮ English Short note
• የተካተተለትን AIንን በመጠቀም መስራት ከምትችሉት መካከል
- ቀጥታ ከmodule ወይም በፈለጉት ርዕስ ላይ የፈለጉትን ያህል ጥያቄዎች ያለ ገደብ መፍጠር
- በተመሳሳይ ጥሩ ማብራሪያ ያላቸውን flashcards ያለምንም ገደብ መስራት
- እንዲሁም ከ module ወይም ሌላ ረዘም ያለ ፅሁፍ ቀለል ባለ መልኩ ማሳጠር
- የቀን ውሎዎን በሚፈልጉት ሁኔታ ማቀድ
-ለመረዳት አስቸጋሪ የሆነቦትን ማንኛወም ርዕስ ለመረዳት ቀላል አና ሳቢ ማድረግ
• Department ለመምረጥ የሚጠቅሙ ስለ እያንዳንዱ department ሰፊ መግለጫ
• እኛ ጋር ብቻ ከምታገኛቸው Articles
# ስለ ፈተና:-
-እያንዳንዱን የጥያቄ አይነት እንዴት መመለስ እንዳለባችሁ እና ከፈተና በፊት፣ በኃላ እና በፈተና ግዜ ማድረግ ስላሉባችህ ነገሮች
- ምን ርዕሶች ፈተና ላይ እንደሚመጡ ቀደም ብሎ በጥሩ ሁኔታ መገመቻ ዘዴዎች
- እያንዳንዱን የጥያቄ አይነት እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹ የሚያስረዱ ፅሁፎች
# ስለ ጊዜ አጠቃቀም:- ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዱ ብዛት ያላቸውን methods and techniques ከነ ማብራሪያ፣ እንዴት መጠቀም እንዳለባቹ ሚገልፅ መመሪያ ፣ ሊገጥሙ ሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎች ... ሌሎች ርዕሶች ጋር
# ስለ አጠናን ዘዴ እና Note መውሰጃ :- በሳይንስ የተረጋገጡ ውጤታማ የማጥኛ ዘዴዎች ከነከማብራሪያ፣ እንዴት መጠቀም እንዳለባቹ እና ለምን subject መጠቀም ሚገልፅ ማብራሪያ፣ ሊገጥሙ ሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎች ...ሌሎች ርዕሶች ጋር
# ስለ Metacognition, Group work, Academic Disorders ans Phobias, Presentation, Focus Management በዝርዝር የሚያስረዱ
• CGPA Calculator
• Time table መመዘገቢያ እና የፈለጉትን Task በቀን እና በሰአት Schedule ማድረጊያ

Birhan Study - Study smarter. Score Higher.