Mekinawo
com.beyite.apps.mekinawo
- No items.
Screenshots
Description
መኪናዎ መተግበሪያ ለሾፌሮችና ለመኪና ባሌቤቶች በተሽከርካሪያቸው ላይ ምን ያህል ወጪ እያወጡበት እንደሆነ ለማወቅ ይረዳቸዋል፡፡ ይህ እንዲሰራ ተጠቃሚዎች አስፈላጊ መረጃዎችን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚህ መረጃዎች የተነበበው ኪሎሜትር፣ የነዳጅ እና የሞተር ዘይት ሊትር መጠን እና እነዚህን ለመግዛት የወጣው የገንዘብ መጠን እና ሌሎች ተያያዥ ለተሸከርካሪዎ የወጡ ወጪዎች ናቸው፡፡ መኪናዎ መተግበሪያ የተመዘገቡትን መረጃዎች በማስላት እና በማጠናቀር ምን ያህል የብር መጠን ለተሸከርካሪዎ ነዳጅ፣ ሞተር ዘይት፣ የጋራዥ ጥገና፣ የጎማ ግዥ፣ የጎማ ጥገና፣ ሙሉ እጥበት፣ ከፊል እጥበት እና ሌሎች ወጪዎች እንዳወጡ እና ምን ያህል ነዳጅ እና የሞተር ዘይት በመጠነ ሊትር ተሸከርካሪዎ እየተጠቀመ እንደሆነ ሳምንታዊ፣ ወርሀዊ እና ዓመታዊ ሪፖርት ያቀርብልዎታል፡፡የኪሎሜትር ንባቡን በተገቢው ሁኔታ ማስገባትዎን በተከታታይ በትክክል ከቀጠሉም መኪናዎ መተግበሪያ ምን ያህል ብር በኪሎሜትር (ብር/ኪሎሜትር) ለተለያዩ የወጪ ምድቦች እንዳወጡ እና ምን ያህል ኪሎሜትር በአንድ ሊትር ነዳጅ እና የሞተር ዘይት (ኪሎሜትር/ሊትር) እንደተጓዘ በተጨማሪም ምን ያህል ሊትር ነዳጅ እና የሞተር ዘይት በአንድ ኪሎሜትር (ሊትር/ኪሎሜትር)ተሽከርካሪዎ እንደተጠቀመ በአማካይ በሳምንት፣ በወር እና በዓመት እንደተጠቀመ ሪፖርት አስልቶ እና አጠናቅሮ ያቀርብልዎታል፡፡
Mekinawo App is intended for vehicle users or drivers to help them know and follow up their expenditure on the vehicle they are driving. In order for this to work users are prompted to enter informations needed. These informations include Kilometer readings, Liter amount for fuel and motor oil and Cash amount spent for these and Other expenditures regarding your vehicle. Then, Mekinawo App calculates and analayzes the information you have entered and makes reports on: How much cash amount is being spent on your vehicle for: fuel, motor oil, garage services, buying tyres, tyre repair, full vehicle wash, limited vehicle wash and other expenses and how much fuel and motor oil in liters consumed by the vehicle on Weekly, Monthly and Yearly basis. If you also keep entering kilometer readings correctly then Mekinawo App calculates, analyzes and makes you reports of how much cash you have spent per kilometer (cash/kilometer) for different expense types and also how many kilometers you have commuted per liter of fuel and motor oil (kilometer/liter) as well as how many liters of fuel and motor oil per kilometer (liter/kilometer) consumed by your vehicle on Weekly, Monthly and Yearly basis on average.